Let’s Bring Our Bible to Church (መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ ቤተከርስቲያን መሄድ)

As you all know, let us bring our Bible to church movement not only to encourage believers to bring their Bible to church but also to Open it, Love It, live in it and share! God bless you for being a part of building God’s Kingdom.

(መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ ቤተከርስቲያን መሄድ)

መግቢያ:መጽሐፍ ቅዱስን ይዞቤተከርስቲያን መሄድ ጠቀሜታው የጎላስለሆነ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ያሉቅዱሳ

ን: መጽሐፍ ቅዱስን ይዞወደቤተክርስቲያን ይዘው እንዲሄዱለማበረታታት የጀመሩት ራእይ ቢሆንም :ነገር ግን በተለያዩ የ

አሜሪካ እና ካናዳእንዲሁም አህጉራት ያሉ ኢትዮጵያውያን እናኤርትራውያን ይህን የተቀደሰ አላማ ለአለምሁሉ እንዲያስተጋቡት የተዘጋጀ እንቅስቃሴነው፡፡ የክርስቶስን ትምህርት በተግባር የሚኖሩ እውነተኛ ደቀመዛሙርትን ማፍራት በተለይም የዲጅታል መፅሐፍ ቅዱሶች ላይእየታየ ያለ የማዛባት ስራዎሽ አሳሳቢ በመሆኑእና ከዚያም ለመጠንቀቅ፤ እንዲሁ ምትክክለኛዎቹን ከስተተኞቹ ለይቶ ለማሳወቅ።መጽሐፍ ቅዱስ ይዘን ወደ ቤተክርስቲያን ስንመጣ ለልጆቻችን ስለ ክርስስና ስለ ቤተክርስቲያን የምናስተላልፈው መልእክት የጎላ ነው፡፡ ልጆቻችን እኛ ስናደርግ ያላዩትን ነገር አያደርጉልንም፡፡ የቃሉ ስልጣን ለአማኙ የዕውቀትም ኾነ የለት ተዕለት እርምጃ መሪ ብርሃንነቱን ማስረጽ፣ ትልቁ ባለስልጣን መጽሐፍ ቅዱስን (Biblicism)ëበቦታው ማድረግ አሉታዊውን ተጽእኖ መፋለሚያው ብቸኛ መንገድ ነው። አደጋእግዚአብሔርን ያለማወቅ አደጋ , *በእውነቱና በወንጌል ላይ ያልተመሰረተ መንፈሳዊነትቅዱሳት መጻህፍትን ያለአግባብ መጠቀምሙሉውን የእ/ርን ምክር በግምት ውስጥ ያላስገባ መንፈሳዊነትእግዚአብሔርን አውቆ ያለመለወጥ አደጋ

ዲጂታል መጽሐፍ ቅዱሶችን የሚያሰራጩበርካታ ግለሰቦችና ድርጅቶች አሉ፡፡ ከእነዚህመሐከል ብዙዎቹ በበጎ አላማ ተነ ሳስተውቢሆንም አንዳንዶቹ የስህተት ትምህርቶችንናየተበረዘ ወንጌል ለትውልዱ ለማድረስ በአላማየተነሱ ናቸው፡፡ ለም ሳሌ፣ አንዳንድ ዲጂታልመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ውስጥምእራፎችን ወይም ቁጥሮችን ገድፈዋቸዋል(አውጥተዋቸዋል) ስለዚህ፣ በአምልኮ ሰአት መጽሐፍ ቅዱሳችንንይዞ መምጣት ከተሳሳተ ትምህርት ያድነናል፡፡ ሰዎች በአምልኮ ሰዓት ስልኮቻቸውን በከፈቱ ቁጥር ሳያስቡት ወደ ኢንተርኔት በመሔድ፣ ቴክስቶችን በመጻጻፍና በመሳሰሉት ራሳቸውን ረብሽው አጠገባቸው ላሉትም ወገኖች እንቅፋት አየሆኑ ይገኛሉ፡፡ጌታን ለማምለክ በምንሰበሰብበት ጊዜ መጽሐፍ ቅዱሳችንን መያዛችን በሕይወታችን እና በሌሎች ሕይወት የምናስቀምጠው በጎ ምሳሌነት ከፍተኛ ነው፡፡ በተቃራኒው፣ መጽሐፍ ቅዱሳችንን አለመያዛችን በትውልዱ መሃል እየዘራ ያለው አሉታዊ ዘር አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል፡፡

የእግዚአብሔርን ቃል ሳያከብሩ ለእግዘአብሔር ክብር መኖር አይቻልም። የቤተ ክርስቲያን መሰረት በመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ላይ እንጂ በማንም ሰው ልምምድ ላይ አይሰራም።

ራእይ:

የዚህ አገለግልገሎት ራእይ፣ መጸሐፍ ቅዱስን የሕይወታታቸው መመሪያና የበላይ ባለስልጣን በማድረግወንጌል አገልግሎት ልክ እንደ ዱላ ቅብብሎሽ ከአንድ ትውልድ ወደ ሌላው የሚተላለፍ ወይም የሚሸጋገር ትእዛዝ ነው። ወንጌልን የማስተላለፍ አደራ በአንድ ትውልድ የሚያልቅ ሳይሆን አንደኛው ትውልድ የእራሱን ሥራና ዘመን ሲጨርስወደ ሌላው አደራ ተረካቢ እንዲያስተላልፍአድርጎታል። የመጥሐፍ ቅዱስን እውነት በተግባር የምንኖር ደቀማዘሙርት ማፍራት፡፡

አገልግሎቱንም በተለየዩ ስልቶች ከግብ ለማድረስ አስበናል፡፡ የመጀመረያው ስልት፣ ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱን የሕይወታቸው ባለቤት እንዲያደርጉትና ወደቃሉ እንዲመለሱ ማበረታታት ነው፡፡ ይህንንም ለማድረግ የሚከተሉትን ስልቶች እንጠቀማለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ ወደ ቤተክርስቲያን መምጣት

ሰዎች በአምልኮ ሰዓት ስልኮቻቸውን በከፈቱቁጥር ሳያስቡት ወደ ኢንተርኔት በመሔድ፣ቴክስቶችን በመጻጻፍና በመሳሰሉት ራሳቸውንረብሽው አጠገባቸው ላሉትም ወገኖች እንቅፋትአየሆኑ ይገኛሉ፡፡ መጸሐፍ ቅዱስን ክርስቲያኖች ወደቤተክርስቲያ ይዘውት እነዲመጡ ለማድረግና በቤታቸውም እንዲይዙት በመክፈት አንዲያነቡትመጽሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን ባለመታየትወንጌልን ለመመስከርና ዓለምን ስለ ሐጢአቷለመኮነን እድሎችን እናጣለን፡፡ መጽሐ ፍ ቅዱስመያዝ በራሱ ክርስቲያን ባያደርግም ክርስቲያኖችሁሉ ግን መጽሐፍ ቅዱቸውን በመያዝይታወቃሉ፡፡ ወንጌልን ለመስ በክ ዘወትር የተዘጋጀንእንድንሆን ቃሉ ስለሚያዝ፣ ከአምልኮ በፊትናበኋላ በመንገዳችን ላይ ለምናገኛቸው ሰዎችወንጌልን ለመ መስከር በሮችን ይከፍትልናል፡፡ክርስቲያኖች የእለት እንጀራና ሌሎች የጥሞና ዘዴዎችን በመጠቀም ቀጣይነት ያለው ጥናት እንዲያደርጉ ማነሳሳትየመጥሐፍ ቅዱስን እውነት በተግባር የምንኖር ደቀማዘሙርት ማፍራት፡፡ በዚህ ውስጥ ክርስቲያኖች ተግባራዊ የሆኑ ድርጊቶችን እና እርዳታዎችና ማድረግ እነዲችሉ ማድረግ ነው፡፡ ለምላሌ በሐዋርያ ስራ 4 ላይ በመሐከላቸው ችግረኛ የለም ነበር አንደሚል በቅዱሳን መሐከል የተለያዩ ችግሮች ያለበቻውን ወገኖች በተግባር በመርዳት እውተኛ ደቀመዛሙርትነትን ማፍራት፤ክርስቲያኖች ወንጌልን እንዲመሰክሩ ለማበረታታት፡፡ በማቴ 28 ላይ ጌታ ስለታላቁ ተልእኪ ሲናገር ‹‹እንገዲህ ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁዋቸው፣ ያዘዝኳችሁን ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጓቸው›› ጌታ በዚህ ታላቅ ተልእኮ ውስጥ ያዘዘው ወንጌለን መስበክ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ያዘዛቸውን ሁሉ መጠበቅንም ያጠቃልላል፡፡ እነዚህ ደግሞ ተግባራዊ ወዮሆኑ የክርሰቲያኖች የህይወት መርሆች ናቸው ፡፡ ለምሳሌ ሰዎችን መርዳት፣ የተጎዱትን መደገፍ፣ ለመበሎተች መራራት፣ ወላጅ አልባዎችን መደገፍ፣ ባልቴቶችን መርዳት፣ በሐገርና በወገን ጉዳይ ላይ ክርስቲናዊ ጣልቃ ገብነት እና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ወንጌልን መስበክ የታላቁ ተልኮ አንዱ ክፍል ቢሆን ታላቁ ተልእኮ ግን ወንጌል ከመስበክ ያለፈ ዘርፈ ብዙ የክርስቲያናዊ ሕይወት ዘርፍ ነው፡፡ ታላቁ ተልእኮ ማለት ክርሰቲኖች የሕይወት ዘይቤ (ሊፍ ስታይል)የሚኖሩ እውነተኛ ደቀመዛሙርትን ማፍራት ነው፡፡

ይህ ማለት ደግሞ ስለታላቁ ተልእኮ ቀጣዩን ትውልድ የማዘጋጀትና በእጃችን ያለውን ወንጌል በአግባቡ የማስተላለፍ አደራም ኀላፊነትም አለብን።

አላማና ግቦች፡

ወንጌል ለማዳረስ መቅደም ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ በአግባቡ ሕዝብ በሚፈልገው መጠን ማግኘት ሲሆን ለዚህ ነገር ቅድሚያ እንዳልተሰጠውና ወደ ተግባር ለማዋል ተግዳሮት እንዳለ ስንመለከት ይህ ገና ችግሩ ሳይቀረፍ መጽሐፍ ቅዱስ ያላቸው ክፍሎች መጽሐፍ ቅዱሳቸውን ወደ ቤ/ክ ለመያዝ በውጭ ሀገርና በትልልቅ የኢትዮጵያም ከተሞች እንደተቸገሩ በግልጽይታወቃል።ታላቁን ተልእኮ ተግተን ልንፈጽም የሚያስፈልግበትየተለያዩ ምክንያቶች ቢኖሩም ከዚህ በታች ጥቂቶቹንያለ ውን ግቦች እንመልከት።መፅሐፍ ቅዱስ ይዘን ወደቤተክርስትያንበመምጣት ቃሉን በምንማርበት ጊዜ ቃሉላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ የተለ ያዩሊያዘናጉ የሚችሉ ተግባራትን በተቀሳቃሽስልኮቻችን ላይ እንዳናደርግ ያበረታታልበአለም ዓቀፉ የመፅሐፍ ቅዱስ ማህበርእውቅና የታተሙ መፅሐፍት ቅዱሶችንለመያዝ እና በተለይም የዲጅታል መ ፅሐፍቅዱሶች ላይ እየታየ ያለ የማዛባት ስራዎሽአሳሳቢ በመሆኑ እና ከዚያም ለመጠንቀቅ፤እንዲሁም ትክክለኛዎቹን ከስተተኞቹለይቶ ለማሳወቅ።የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መፅሐፍቅዱስ የማይታፈርበት በግልፅ ተይዞወደቤተክርስትያን በመሄድ እና እየከፈቱበ ማንበብ እንዲበረታቱ ለማድረግየእግዚአብሔርን ቃል በአምልኮ ወቅት ጊዜሰጥቶ በጥሞና በማንበብ ቃሉን በጋራየማንበብ ልምድን ማበረታታትበየሳምንቱ በጋራ ቃሉን በማንበብ ወገኖችበቀጣዩ ሳምንታቸው የሚያሰላስሉትንየንባብ ክፍል ለመጠቆም ምክኒያት ስለሚሆን ያንን ልማድ ለመፍጠርየንባብ ክፍሉን ተመድበው የሚያነቡሰዎች ለንባቡ ትኩረት ሰጥተው እንዲያነቡስለሚያበረታታ አንድም ሰው ቢሆ ን ለቃሉትኩረት በመስጠት ተዘጋጅቶ እንዲያነበውስለሚያበረታታ በዚህም ብዙዎችየልምምዱ ተካፋይ ለማድረግበአጠቃላይ ቤተክርስትያን ለእግዚአብሔርቃል ትልቅ ቦታ የምትሰጠው እንደሆነ እናቃሉም እንዲነበብ ትኩረት በ መስጠትለቀጣዩ ትውልድ መልካም ልምምድንለማውረስ መንገድ ማሳያ ይሆናል።

ታላቁን ተልእኮ ይዘው ለሚሔዱ ሰዎች ጌታየሰጠው ክቡር ማረጋገጫ “እነሆ እኔእስከዓለም ፍጻሜ ከእናንተ ጋር ነኝ” የ ሚልነው። ወንጌልን ይዘው ከሚሔዱት ጋርናወንጌልን ለትውልድ ለመስጠት ከሚተጉት ጋርጌታ ዘወትር አብሯቸው ይሆ ናል። ጌታ ደግሞአብሯቸው ለመሆን ቃል የገባው ታላቁን ተልእኮይዘው ከሚሔዱት ጋር ነው። ቤተ ክርስቲያንየጌታን ሕ ልውና መለማመድ ከፈለገች ወደዚህታላቁ ተልእኮ ልትመለስ ያስፈልጋታል።

ስለ መጽሐፉ ቅዱስ ንባብ ስለ ፀሎትመጠይቅ

ስለ መጽሐፉ ቅዱስ ንባብ, ስለ ፀሎት

ለሑሉም አማኝ የተዘጋጀ መጠይቅነው :: ስለ ታማኝ መልሶእናመሰግናቸዋለን::

This questionnaire is about daily Prayer and daily devotional Bible reading, prepared for all Believers.

Objective: To encourage believers to have daily devotion, prayer, encourage them in disciple making

1. መጽሐፉ ቅዱስ በየቀኑ ያነባሉ ?

(Do you read Bible every day?)

*አዋ/Yes.__________

*አንዳንድ ግዜ/Sometimes __________

*ምንም አላነብም/Don’t read at all ___________

2. በየቀኑ ይጸልያሉ?

Do you pray every day?

*አዋ/Yes.__________

*አንዳንድ ግዜ/Sometimes ______

*ምንም አልፀልይም/ Don’t pray at all ________

3. When was the last time you share Jesus to unbelieve?

* 3 month ago _____

* 6 month ago______

* More than a year ago _____

* Never witnessed ____

4. ምን ቢደረግ ጥሩ/አጋዥ ነው ይላሉ?

What should we do to encourage you or other on this area?

* በየቀኑ የሚነበብ የመጽሐፉ ቅዱስ ክፍሎችንክምሳሌዋች ጋር የያዘ ማስታወሻዎች ቢኖሩ _______

Give you smaller copies of daily devotional booklets With different illustration)

*በየግዜው የእግዚአብሔርን ቃል አስፈላጊነትቢማሩ ________________

(Learn the importance of the word of God)

*ክየእግዚአብሔር ጋር የግል ግኑኝነትእንዲኖረ ክመሪዋች በየግዜው ቢበረታቱ ___________________

(Get Encouragement from leader to have personal relationships with God) ሌሎችም (Others )

Questionnaire for making disciples by giving value to the word of God!

What are our challenges for making disciples, sharing Jesus for our friends , for unbelievers we meet with?How can we overcome our challenges and obey the simple command of Jesus?Are we or the friends we know are shy to be seen holding Bible in any Public? Why?What kind of impression does it make if you are seen holding Bible in any place ? Do you think holding Bible and seen by others in any public places create opportunity to witness about the Jesus ?Are our friend or any person we know meet with can raise any issues and talk in front of us ? What hinders us to open discussion point to talk about Jesus with our friends or to the person we meet with?Our BIBLE as you see on some digital apps is being omitted, chapter removed, words changed, but still billion of People don’t have Bible on their hands yet! Does it affect our disciples making process? What could be done to pass our Bible to the next generation as we have it right now?How can we equip ourselves to be true disciple and to make disciples ? What actions we should take for ourselves

Let’s Bring Our Bible to Church Videos

These are some of Video clips with different leaders, Let’s Bring Our Bible to Church Please listen and share to your congregation!